ተቃዋሚዎች በእስር የከረሙ አባሎቻቸውን አስተዋወቁ | ኢትዮጵያ | DW | 29.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ተቃዋሚዎች በእስር የከረሙ አባሎቻቸውን አስተዋወቁ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ በእስር ላይ የከረሙ አባሎቻቸው እርስ በርስ የሚተዋወቁበት መሰናዶ ዛሬ አዘጋጅተው ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:56

የቀድሞዎቹ እስረኞች የአብሮነት ዝግጅት 

በጸረ-ሽብር አንቀጽ ተከሰው የነበሩት  የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እንደሚሉት በእስር ላይ ሳሉ "ድብደባ" ተፈጽሞባቸዋል። የሁለቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሸንጎ የተባለ ድርጅት ባቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ለማምራት ዝግጅት ላይ ናቸው። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ልደት አበበ

Audios and videos on the topic