ተቃዉሞና ደጋፊ ሰልፎች በኢራን | ዓለም | DW | 31.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ተቃዉሞና ደጋፊ ሰልፎች በኢራን

በኢራን የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፎችን ተከትሎ በመላ አገሪቱ መንግስትን የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ነዉ።

default

መንግስትን ደጋፊዉ ሰልፍ በአብዮት አደባባይ

በፖሊስና በሰላማዊ ሰልፈኞች መካከል በተካሄደ ግጭት ብዙ ሰዉ ከሞተ በኋላ፤ በርካቶችም ከቆሰሉ ወዲህ የኢራን መንግስት የተቃዉሞዉን እንቅስቃሴ በቴህራን ለመቅጨት ደጋፊዎቼ ናቸዉ የሚላቸዉን በሺና በ10ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች አደባባይ እንዲወጡ አዟል። እነሱም ወጥተዉ ሞት ለሙሳቪ የሚለዉን ርግማናቸዉን በተቃዉሞዉ ወገን መሪ፤ እንዲሁም ከጀርባ አሉ ባሏቸዉ ወገኖች ላይ አዉርደዋል።

የዶቼ ቬለዉ ዑልሪሽ ፒክ ከቴህራን ለላከልን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic