ተቃዉሞና መስተንግዶ ለትራፕ በብራስልስ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ተቃዉሞና መስተንግዶ ለትራፕ በብራስልስ

ትናንት ወደ ብራስልስ የተጓዙት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከቤንጅግ ንጉሥ እና ከአዉሮጳ ኅብረት ከፍተኛ ሹማምንት ጋር በመገናኘት ተወያይተዋል። በኔቶ ጉባኤ ላይም ተገኝተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:10

ዶናልድ ትራምፕ በብራስልስ

 በምርጫ ዘመቻቸዉ ወቅት በተለይ በአሸባሪዎች ጥቃት የደረሰባትን ለማጉላት የሲኦል ቤት ያሏት ብራስልስ ትራምፕን በልዩ ልዩ መንገድ ስታስተናግድ ታይታለች። የሀገሪቱ ንጉሥ እና ባለስልጣናቱ መልካም አቀባበል ቢያደርጉላቸዉም ዜጎቿ ግን አደባባይ ወጥተዉ አንፈልግዎትም ሲሏቸዉ ማምሸታቸዉን የብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች