ተረት ተረት የላም በረት | ባህል | DW | 25.06.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ተረት ተረት የላም በረት

የሰዉ ልጅ በቋንቋ አማካኝነት ብዙ ነገርን ከሚገልጽባቸዉ ነገሮች አንዱ ተረት ነዉ። ተረት እንደ አንድ ህብረተሰብ ቋንቋ እና ባህል በተለያየ የትረካ አይነት የሰዉ ልጅ፣ ምኞቱን፣ ተስፋዉን፣ ተስፋ መቁረጡን፣ መጎዳቱን፣ ህልሙን፣ የህይወት ፍልስፍናዉን፣ በሰዎች ላይ ያለዉን አመለካከት፣ ከሚገልጽባቸዉ ስነ ቃሎች መካከል አንዱ ነዉ።

በአገራችን በዚህ ወቅት ተረት ተጀመረ ብለን መናገር ባንችልም፣ የሰዉ ልጅ፣ በቡድን መኖር ከጀመረበት ግዜ አንስቶ ተረት እንደ ነበር ጽሁፎች ያስረዳሉ። ስለ ተረት አቶ ተስፋዪ ሳህሉን፣ አቶ ወንዶሰን አዳነን አነጋግረናል። ፕሮፊሰር አዱኛዉ ወርቁ አንድ ሁለት ተረት ይተርኩናል! መልካም ቆይታ