«ተምሳሌት» ባለታሪክ ሴቶች አዲስ መጽሐፍ | ኢትዮጵያ | DW | 14.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«ተምሳሌት» ባለታሪክ ሴቶች አዲስ መጽሐፍ

የኢትዮጵያ ሴቶች ማሕበራት ቅንጅት ሶስት መቶ ገጾችን ያካተተ በፎቶግራፎች የተደገፈ መጽሐፍ አሳትሞ አስመርቆአል። መጽሐፉ ሴቶች ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ

ታሪክ ዉስጥ ጉልህ ሚና የተጫወቱትን የሚያወሳ ሲሆን ለእይታ በብሔራዊ ሙዚየም ለእይታ መቅረቡን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ

Audios and videos on the topic