«ቫት»ና ያሳደረው ቅሬታ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 27.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

«ቫት»ና ያሳደረው ቅሬታ፣

መንግሥት ፤ ነጋዴዎች በተጨማሪ ለእሴት ታክስ አሰባሰብ እንዲመዘገቡ ካዘዘ ወዲህ የተመዘገቡትም፤ ያልተመዘገቡትም እሴት ታክሱን ጨምረው በማስከፈላቸው የድሬዳዋ ከተማ ፣

default

የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ ቅሬታቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ጭማሪው ክፍያ ፣ በኑሮ ላይ ችግር መፍጠሩን ም እየተናገሩ ነው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ