ብይን ያልሰጠው ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 06.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ብይን ያልሰጠው ችሎት

አቃቤ ህግ ይግባኝ በጠየቀባቸው አምስት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና በሐብታሙ አያሌው የህክምና ጉዳይ ላይ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው ፍርድ ቤት ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀርቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:59

ብይን ያልሰጠው ችሎት

ፍርድ ቤቱ በዛሬው ችሎት አብረሃደስታ፣ሐብታሙአያሌው፣አብረሐም ሰለሞን፤ዳንዔል ሺበሺ እና የሽዋስ አሰፋ ይግባኝ ጉዳይ"ይከላከሉ"ወይም"አይከላከሉ"የሚል ብይን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። በህመም ላይ የሚገኘው ሐብታሙ አያሌው የተጣለበት የውጭ አገር ጉዞ እገዳ አቤቱታ ላይ ምላሽ ለመስጠት ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር


እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic