ብከለትን የመቀነስ እቅድ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 16.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ብከለትን የመቀነስ እቅድ

የበካይ ጋዞችን ቅነሳ መንግሥታት ተስማምተዉ በዓለም አቀፋዊ ሕግ ለማሰር እንዲችሉ ድርድሮች ከተጀመሩ ዓመታት ተቆጥርዋል። ለከባቢ አየር መበከል በግንባር ቀደምትነት ተጠያቂ የሆኑት በኢንዱስትሪ ያደጉትና የበለፀጉት ሃገራት የየበኩላቸዉን የበካይ ጋዞች ቅነሳ እቅድ ለማቅረብ ብዙም አልደፈሩም። ኢትዮጵያ ግን እቅዷን ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።

Audios and videos on the topic