«ብሮት ፍዩር ዲ ቬልት» እና የልማት ርዳታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

«ብሮት ፍዩር ዲ ቬልት» እና የልማት ርዳታ

ወደ 60 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ሀገራቸውን ጥለው እየሸሹ ስለሆነ ዓለም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች ሲሉ የጀርመኑ በጎ አድራጎት ድርጅት ሚዜሪዮ ኃላፊ ፒርሚን ሽፒግል ትናንት ድርጅታቸው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

የሚዜሪዩ መግለጫ

በተለይ የበለፀጉ ሀገራት የአናኗር ዘይቤያቸውን መቀየር እና ድሆችን በመበዝበዝ መኖር ማቆም አለባቸው ሲሉ ተደምጠዋል። የጀርመን ሁለት በጎ አድራጊ ድርጅቶች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic