ብሬግዚት፣ ጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይ እና ንግግራቸው   | ዓለም | DW | 18.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ብሬግዚት፣ ጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይ እና ንግግራቸው  

ሀገራቸው ከአውሮጳ ህብረት ለቃ ለመውጣት የወሰነችው የብሪታንያ  ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ይኸው ከህብረቱ የመለያየት ሂደትን የተመለከተውን እቅዳቸው ትናንት ለሚንስትሮቻቸው እና ለአምባሳደሮቻቸው በዝርዝር አቅርበዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:35

ብሬግዚት

እቅዱ  ብሪታንያ ወደፊት በህብረቱ ገበያ ውስጥ መስራት የምትችልበትን ሁኔታ  ያመቻቻል። ብሪታንያ ከኅብረቱ ጋር በነጻ የንግድ  ግንኙነትም ላይ የምትስማማበትን ሁኔታ ለማስገኘት ይሞክራል።
ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች