ብሪታንያ የኒኩለር ዉሕድ ለኢትዮጵያ ሸጠች መባሉ | ኢትዮጵያ | DW | 05.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ብሪታንያ የኒኩለር ዉሕድ ለኢትዮጵያ ሸጠች መባሉ

የብሪታንያ መንግሥት ለኢትዮጵያ መንግሥት ሸጧል የተባለውን የኒኩለር ጦር መሳርያ ማምረት የሚያስችል ዉሕድ በተመለከተ የደህንነት ማመልከቻ በአስቸኳይ እንዲያቀርብ ተጠይቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:30

ብሪታንያ የኒኩለር ዉሕድ ሸጠች መባሉ


የብሪታንያ መንግሥት ይህን ዉሕድ ለኢትዮጵያ መንግሥት ሸጧል የተባለው ባለፈዉ ጎርጎሮሳውያኑ 2014 ዓም መሆኑ ነዉ የተነገረዉ። የዴትርየም ዉሕድ ወደ ኢትዮጵያ የተላከው ለወታደራዊ እና ለመደበኛ ዓላማ በሚል ጥምር ፍቃድ መሆኑም ተገልጿል። የለንደንዋ ወኪላችን የስኮትላንድ ብሔራዊ ፓርቲ የፓርለማ አባል ስቲፈን ጌትንስን ጠይቃ ዘገባ አጠናቅራለች።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic