ብሪታንያ እና የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ብሪታንያ እና የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋት

ብሪታንያ ሀገሬ ላይ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊደርስብኝ ይችላል በሚል ስጋት ካለፈው ሳምንት ወዲህ ቁጥጥሯን ማጥበቋ ተገለፀ። ከኢራቅ እና ከሶርያ የፅንፈኝነት አስተሳሰብ ይዘው የሚመለሱ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ ተጠርጣሪ ሙሥሊም አክራሪዎች

Großbritannien Premierminister David Cameron in London Gesetz gegen IS-Rückkehrer

ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን

የደቀኑትን የጥቃት ስጋት ለመታገል በማሰብ፣ ፓስፖርታቸውን ለጊዜው እንደሚነጠቁ የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ትናንት አስታውቀዋል። የለንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ አንድ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ጉዳይ ተመልካች ተቋም ተንታኝን አነጋግራ ዘገባ ልካልናለች።

አዜብ ታደሰ
ሃና ደምሴ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic