ብሪታንያ እና የልዑሉ መወለድ | ዓለም | DW | 23.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ብሪታንያ እና የልዑሉ መወለድ

በብሪታንያ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የወጣቶቹ ልዑል ዊልያም እና የባልተቤታቸው ልዕልት ካትሪን(ኬት)ሚድልተን ወንድ ልጅ ትናንት በለንደን የሴይንት ሜሪ ሀኪም ቤት ተወልዶዋል።

ይኸው ከብዙ ሣምንታትም ወዲህ የዓለም መገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሳበው ሁኔታ በመላይቱ ሀገር ትልቅ ፈንጠዚያ ፈጥሮዋል። ስለ አዲሱ የብሪታንያ ህፃን ልዑል መወለድ የለንደንዋን ወኪላችንን ሀና ደምሴን ቀደም ሲል አጭር ማብራሪያ እንድትሰጠን ጠይቄአት ነበር።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic