ብሪታንያና የኤርትራ ስደተኞች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.09.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ብሪታንያና የኤርትራ ስደተኞች

ወደ አውሮጳ የሚመጣው ስደተኛ ቁጥር እየበዛ ከሄደ እና በአህጉሩ ትልቅ ቀውስ ካስከተለ በኋላ የብሪታንያ መንግሥት ባለፈው ሳምንት 20,000 የሶርያ ስደተኞችን ለመቀበል ወስኖዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:15 ደቂቃ

ብሪታንያ እና የኤርትራ ስደተኞች

ይሁንና፣ ከአፍሪቃ፣ በተለይም ከኤርትራ የሚመጡትን ስደተኞች እንደማትቀበል ነው ብሪታንያ ያስታወቀችው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ እንደዘገበው፣ የብሪታንያ መንግሥት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ቀደም ባለ ጊዜ የዴንማርክ መንግሥት የኤርትራ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣውን አንድ ዘገባ መሰረት በማድረግ ነው።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች