ብሪታንያና በአሸባሪነት ላይ የሚደረገው ክትትል፣ | ዓለም | DW | 21.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ብሪታንያና በአሸባሪነት ላይ የሚደረገው ክትትል፣

መስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም፣ አሸባሪዎች ፣ በኒው ዮርክ ብርቱ ጥቃት ካደረሱ በኋላ፣ በዩ ኤስ አሜሪካ የሚመራው ተጓዳኝ ኃይል በተለይ በአፍጋኒስታን አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ መንቀሳቀስ ከጀመረ ወዲህ፣

default

የብሪታንያ ልዩ የፖሊስ ኃይል ፣ እ ጎ አ ጥር 31 ቀን 2007 ዓ ም፤በበርሚንግሃም ከተማ፣ ሽብርን ለማክሸፍ በግብረ-ኃልl ተልእኮ ላይ፣

ዐበይት ምዕራባውያን ከተሞች የአሸባሪዎች የጥቃት ሰለባ ላለመሆን የተቻላቸውን ሁሉ ከማድረግ የቦዘኑበት የለም። አሸባሪዎች ዐይናቸውን ካሣረፉባቸው ከተሞች አንዷ፣ ለንደን በአሁኑ ጊዜ፣ የሥጋቱ መጠን ፈጽሞ ባይወገድም እምብዛም የሚያስጨንቅ አለመሆኑን ብሪታንያ ገልጣለች።

ድል ነሣ ጌታነህ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ