ብሉ ካርድና ጀርመን ውስጥ የሚሰራባቸው የውጭ ዜጎችን ቅጥር የተመለከቱ ህጎች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 08.11.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ብሉ ካርድና ጀርመን ውስጥ የሚሰራባቸው የውጭ ዜጎችን ቅጥር የተመለከቱ ህጎች

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የሰራተኛና የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሰለጠነ የሰው ኃይል ዕጥረት ባለባቸው የሙያ መስኮች ባለሞያዎችን ከውጭ ለማስገባት የህብረቱ ኮሚሽን ባቀረበው ረቂቅ ህግ ላይ በመጪው ታህሳስ ተነጋግረው የመጨረሻውን ቅርፅ ያስይዛሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ጆሴ ማኑዌል ባሮሶ

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ጆሴ ማኑዌል ባሮሶ

የዓለም ዓቀፍ ህግና የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮችን የሚያጠኑት ዶክተር ዳዲሞስ ኃይሌ የአውሮፓ የፍልሰት ህግ ወጣም አልወጣም ከሶስተኛው ዓለም የሰለጠነ የሰው ኃይል መፍለሱ አይቀርም ይላሉ ።

ተዛማጅ ዘገባዎች