ቤንሻንጉል የተፈናቃዮች ሁኔታ | ኢትዮጵያ | DW | 22.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ቤንሻንጉል የተፈናቃዮች ሁኔታ

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተባረዉ እንደገና እንዲመለሱ የተደረጉ የአማራ ብሄር አባላት በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ መግለፁን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ይህን ጥናት ለማድረግ ወደክልሉ የተጓዙ የፓርቲዉ አመራር አባላት ለአምስት ሰዓታት ያህል ታስረዉ መለቀቃቸዉም ታዉቋል። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic