ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና አነጋጋሪው ሥጦታ  | ዓለም | DW | 04.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ቤኒያሚን ኔታንያሁ እና አነጋጋሪው ሥጦታ 

የእስራኤል ፖሊስ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ዶላር በሥጦታ ተቀብለዋል የሚል ክሥ የቀረበባቸውን ጠቅላይ ሚኒሥትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሶስት ሰዓታት የፈጀ የምርመራ ቃለ-መጠይቅ አድርጎላቸዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:33
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:33 ደቂቃ

የጠቅላይ ሚኒሥትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ምርመራ

ኔታንያሁ በእየሩሳሌም ከሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው በፖሊስ ከመመርመራቸው በፊት ግን ምን ጥፋት አልፈጸምኩም ሲሉ ውንጀላውን አስተባብለዋል። የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን የሙስናው ቅሌት ጠቅላይ ምኒሥትሩን ከሥልጣን ሊያወርድ ገዢውን ፓርቲም ሊጎዳ ይችላል እያሉ ነው። በእስራኤል የሚገኘው ዜናነሕ መኮንን እንዲህ አይነት ክሶች በእስራኤል የተለመዱ ናቸው ሲል ገልጾልኛል። ለመሆኑ የጠቅላይ ሚኒሥትሩ ክስ የት ያደርሳቸው ይሆን? ዜናነሕ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጥቶኛል።


ዜናነሕ መኮንን
እሸቴ በቀለ
ኂሩት መለሰ
 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች