ቤታቸዉ የፈረሰባቸዉ ወገኖች አቤቱታ | ኢትዮጵያ | DW | 14.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ቤታቸዉ የፈረሰባቸዉ ወገኖች አቤቱታ

አዲስ አበባ ዉስጥ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በርካታ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶቻቸዉ ያለአግባብ እንዲፈርሱ ተደርገዋል ሲሉ አቤቱታ እያሰሙ ነዉ። ቤቶቹ በሚፈርሱበት ወቅትም ከፖሊስ ኃይል ጋር በተደረገ ግጭት የሰዉ ሕይወት መጥፋቱም ተነግሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:12

የቤቶች መፍረስ

በደል ተፈፅሞብናል የሚሉት ቤታቸዉ የፈረሰዉ ወገኖች ወደመኢአድ ጽህፈት ቤት በመሄድም ችግሮቻቸዉን ለጋዜጠኞች መዘርዘራቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic