ቤተ-እስራኤላዉያን በእስራኤል | የባህል መድረክ | DW | 17.12.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

ቤተ-እስራኤላዉያን በእስራኤል

ቤተ-እስራኤላዉያን ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በይፋ መሄድ ከጀመሩ ከ 20 ዓመት በላይ ሆኟቸዋል። ግን አመጣጣቸዉና መነሻቸዉ ከየት ይሆን? እነዚህ ከገጠሪቱ ኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የገቡት ቤተ- እስራኤላዉያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ? በለቱ ቅንብራችን መነሻቸዉን እና አመጣጣቸዉን በእስራኤልም አኗኗራቸዉን እንቃኛለን።

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 17.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/174Gw
 • ቀን 17.12.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/174Gw