ቤተ እሥራኤላውያን እና አዲሱ ኑሮዋቸው | ዓለም | DW | 04.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ቤተ እሥራኤላውያን እና አዲሱ ኑሮዋቸው

የእስራኤል መንግሥት ከኢትዮጵያ የመጨረሻ ያላቸውን ተጓዞች ናቸው ባለፈው ነሐሴ 28 2013 ሀገሩ አስገብቶዋል። እሥራኤል እነዚህኑ አዲስ ገቦችን በተለያዩ የሀገሪቱ ከፊሎች ባዘጋጀቻቸው የመጠለያ ጣቢያዎች ያሰፈረች ሲሆን፣

አዲሶቹን ከቀደምት ገቦች ጋ ለማዋሀድ የተለያዩ ጥረቶችን ጀምራለች። ቤተ እሥራኤላውያኑ አዲሱን ኑሮቸውን እንዴት ተያይዘውታል? የሀይፋ ወኪላችን ግርማው አሻግሬ አንዳንዶቹን አነጋግሮዋቸዋል።

ግርማው አሻግሬ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ


Audios and videos on the topic