ቤል ፖቲንገር በአወዛጋቢ የደ/አፍሪቃ ዘመቻው መቀጣቱ | አፍሪቃ | DW | 07.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቤል ፖቲንገር በአወዛጋቢ የደ/አፍሪቃ ዘመቻው መቀጣቱ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኩባንያዎች እና ለመንግሥታት የሚሰራው ቤል ፖቲንገር የተባለው የብሪታንያ የሕዝብ ግንኙነት መስሪያ ቤት ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት። መስሪያ ቤቱ የተቀጣው በደቡብ አፍሪቃ የጎሳ ውጥረት ሊቀሰቅስ የሚችል ዘመቻ በማካሄዱ ነው ተብሏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:48 ደቂቃ

ቤል ፖቲንገር የአምስት ዓመት እገዳ ተጣለበት።

ለንደን የሚገኘው የጠቅላላ ብሪታንያ የህዝብ ግንኙነት መስሪያ ቤቶች ድርጅት፣ በምህፃሩ ፒአርሲኤ ባለቤትነቱ የህንዳዊው ደቡብ አፍሪቃዊ ባለሀብት ጉብታ ቤተሰብ ለሆነው የኦክቤይ ካፒታል ኩባንያ የሚሰራው የቤል ፖቲንገር መስሪያ ቤት ከሀገሪቱ ኢንዱስትሪ አካላት ቡድን ተባሮ ለአምስት ዓመት ስራ እንዳይሰራ አግዷል።

 መላኩ አየለ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic