«ባዮቴክኖሎጂ» ና ግብርና | ኢትዮጵያ | DW | 22.08.2014
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«ባዮቴክኖሎጂ» ና ግብርና

በ ዩ ኤስ አሜሪካ የእርዳታ ድርጅት (USAID)አስተባባሪነት፣ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ላይ ያተኮረ ተመራማሪዎችንና ባለሙያዎችን ያሰባሰበ ዐውደ ጥናት አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው። ከአፈር ማዳበሪያ አጠቃቀም አንስቶ የጥራጥሬ እኽልንና

በ»ባዮቴክኖሎጂ» የተፈጥሮ ባሕርዩ የተለወጠ ቲማቲም

በ»ባዮቴክኖሎጂ» የተፈጥሮ ባሕርዩ የተለወጠ ቲማቲም

አትክልትን የተፈጥሮ ባሕርይ በሥነ ቴክኒክ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ፤ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል? ሳይንቲስቶችን ማወያየቱን የቀጠለ ዐቢይ ጉዳይ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 22.08.2014
 • አዘጋጅ
 • አስተያየትዎ: ?????!
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/1CzRn