ባርክሌይ ባንክና ሶማልያ | አፍሪቃ | DW | 16.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ባርክሌይ ባንክና ሶማልያ

የብሪታንያ ባንክ ባርክሌይ፤ ወደ ሶማልያ የሚላክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎቱን፣ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚያቆም አስታወቀ።

ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት የማይገኝባት ሶማልያና ህዝቧ ፤ ገቢያቸው የተመሠረተው በውጭ የሚኖሩ ዜጎች በሚልኩት ገንዘብ ላይ ነው። በሶማልያ ሲንቀሳቀስ የቆየው ብቸኛው ባንክ፣ ባርክሌይ ይህን አገልግሎቱን ሲያቋርጥ ፣ በርካታ የሶማልያ ተወላጆች ችግር ላይ ይወድቃሉ የሚል ሥጋት አሳድሮአል።

ሃና ደምሴ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic