ባህላዊዉ የገና በዓል አከባበር በጀርመን | የባህል መድረክ | DW | 24.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

ባህላዊዉ የገና በዓል አከባበር በጀርመን

በጀርመናዉያኑ ዘንድ በእጅጉ የሚከበረዉ የገና በዓል በገና ዛፍ ማለት ጥዱን አሽቆጥቁጦ፤ በገና ገበያ በቅርንፉድ ቀረፋ የተፈላዉን ወይን ይዞ፤ የገና አባት የተባለዉን ባለነጭ ሪዛም ሽማግሌን ስጦታ አሸክሞ፤ ቤተሰብን አሰባስቦ በመምጣቱ ከዓመት ዓመት በጉጉት ይጠበቃል።

Audios and videos on the topic