ቢግ ብራዘር፣ ቤቲና አስተያየት | አፍሪቃ | DW | 14.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ቢግ ብራዘር፣ ቤቲና አስተያየት

«Big Brother» በሚል መጠርያ የሚታወቀዉን የደቡብ አፍሪቃ የዘንድሮ የቴሌቪዥን ተከታታይ ዝግጅትን የተቀላቀለችዉ የ26 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ቤቲ፤

ባሳየችዉ ስነ-ምግባር አያሌ ኢትዮጵያዉያንን ማስከፋትዋ በተለያዩ ድረ-ገጾች  እና የመገናኛ ብዙሃን ቅሬታዎች እየተሰሙ ነዉ። አብዛኞቹ፤ ኢትዮጵያንን ወክላ በመሄድዋ አጸያፊ ስራ ሠርታ አሳፍራናለች ሲሉ ፤ ሌሎች በበኩላቸዉ ወደ አገሯ ስትመለስ  የሚጠብቃት ማህበራዊ መገለልንን በማሰብ «ተዋት» የሚሉ አሉ።በዚሁ ጉዳይ  የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የአንዳዶችን አስተያየት አሰባስቦ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ   

Audios and videos on the topic