ቢቢሲ በኢትዮጵያ የውጭ ርዳታ አጠቃቀም ላይ የሰነዘረው ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 09.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ቢቢሲ በኢትዮጵያ የውጭ ርዳታ አጠቃቀም ላይ የሰነዘረው ወቀሳ

የብሪታንያ የዜና አገልግሎት ድርጅት፡ ቢቢሲ በኢትዮጵያ ረሀብ እና ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገባ የርዳታ ገንዘብ አላግባብ መዋል የሚተርክ አንድ የምርመራ ጥናታዊ ተንቀሳቃሽ ስዕል ሰሞኑን አሰራጭቶ ነበር።

default

የጥናታዊው ተንቀሳቃሽ ስዕል ዓቢይ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ በርዳታ የሚያገኘውን ገንዘብ በራሱ ህዝብ ላይ የፖለቲካ ጭቆና ለማድረስ ይጠቀምበታል የሚል ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን የቀረበበትን ወቀሳ በማስተባበል መልስ ሰጥቶዋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ ገመቹ በቀለ የቢቢሲዋን የምርመራ ጋዜጠኛ ኬለን ባርን አነጋግሮ ያጠናቀረው ዘገባ ያድምጡ!

ገመቹ በቀለ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች