ቡንደስታኽ ፣ የጀርመን ምክር ቤት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ቡንደስታኽ ፣ የጀርመን ምክር ቤት

በየዓመቱ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ይጎበኙታል ። ከሀገር ውስጥና ከዓለም ዙሪያ ወደ ዚህ ስፍራ የሚጎርፈው ጎብኚ ቁጥር ከዓመት ወደ ዓመት እያደገ ነው ።

default

ቡንደስታኽ

በርሊን ከሚገኙት ልዩ ልዩ ታሪካዊ ህንፃዎች ውስጥ በተለይ የጀርመን የህዝብ ዕንደራሴዎች ምክርቤት ቡንደስታግ ክረምት-ተበጋ ቱሪስት የማይለየው ስፍራ ነው ። ሁሌም ለጎብኝዎች ክፍት የሆነውን ይህን ህንፃ ከቦታዉ በአካል ተገኝተዉ ለመመልከት ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ቀድመው ሰልፍ ይዘዋል

ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ

ተዛማጅ ዘገባዎች