በIS ለተገደሉት ክርስቲያኖች የሰማዕትነት እዉቅና | ኢትዮጵያ | DW | 08.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በIS ለተገደሉት ክርስቲያኖች የሰማዕትነት እዉቅና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ቤክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቢያ ዉስጥ በግፍ የተሰዉ ኢትዮጵያዉያን ክርስቲያኖችና የሃይማኖት ወንድሞቻቸዉ የሆኑ ግብፃዉያን የክፍለ ዘመኑ ሰማዕታት ተብለዉ እዉቅና እንዲሰጣቸዉ በምልዐተ ጉባኤዉ ወስነ።

ቅዱስ ሲኖዶስ ለአራት ቀናት ያካሄደዉን ጉባኤ ያጠናቅቅም ከዚህ በተጨማሪ 11 ነጥቦችን ያካተቱ ዉሳኔዎች ማሳለፉ ተገልጿል። ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic