በ2008 የጀርመንና የአውሮፓ ዐበይት ክንውኖች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በ2008 የጀርመንና የአውሮፓ ዐበይት ክንውኖች

የአውሮፓውያኑ 2008 ዓ.ም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ሊተካ አስራ አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ።

default

ዓመቱ ኮሶቮ ነፃነቷን ያወጀችበት ፣ የተሻሻለው የአውሮፓ ህብረት ውል በአየርላንድ ህዝብ ውድቅ የተደረገበት ፣ ለአስራ አንድ ዓመታት የተሸሸጉት የቦስኒያ ሰርብያውያን መሪ ራዶቫን ካራቺች የተያዙበት ፣ ከአሜሪካን የተነሳው የገንዘብ ቀውስ አውሮፓንም ያዳረሰበት ዓመት ነበር ።