በ2003 የኢትዮጵያ በጀት ላይ የተካሄደ ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 30.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በ2003 የኢትዮጵያ በጀት ላይ የተካሄደ ውይይት

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሁለት ሺህ ሶሶት የኢትዮጵያ በጀት አመዳደብና አጠቃቀም ላይ ዛሬ ዝርዝር ውይይት አካሂዷል ።

default

ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በበጀት አጠቃቀሙ ዙሪያ በተካሄደው ውይይት ላይ ከተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን ከገዥ ፓርቲ አባላት የቀረበው ጥያቄና ክርክር በፓርላማው ታሪክ አስገራሚ ሊባል የሚችል ነው ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩተ መለሰ

ነጋሸ መሐመድ