በ HIV Aids ላይ የቀዘቀዘ የመሰለው ዘመቻና አደገኛነቱ | ኢትዮጵያ | DW | 02.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በ HIV Aids ላይ የቀዘቀዘ የመሰለው ዘመቻና አደገኛነቱ

መንግሥት በ HIV-AIDS ላይ የሚከተለውን አመራር ዘይቤ ለአዲሱ ትውልድ በሚስማማ መልኩ መርምሮ እንዲያስተካክልና የማንቃት ሂደቱም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።

HIV -Aids ን በመከላከል ላይ የተሠማሩ ባለሙያና አንዳንድ ወጣቶች፤ በሰጡት አስተያየት፤ የ HIV ትምህርቶች መቀዝቀዝ፤ ሥርጭቱ ቀንሷል መባሉና መድኀኒት በነጻ መሰጠቱ በተለይ አዲሱን ትውልድ እንዲዘናጋ አድርጎታል ብለዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic