በ ኦ ብ ነ ግ አባላት ላይ የተላለፈው የቅጣት ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 04.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በ ኦ ብ ነ ግ አባላት ላይ የተላለፈው የቅጣት ውሳኔ

የፌደራል አቃቤ ህግ 3 ተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በዋና ሽብር ፈፃሚነትና ተሳታፊነት ክሥ የመሠረተባቸውና ትናንት የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈባቸው ሁለት የ ዛሬ የቅጣት ውሳኔ መስጠቱን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል ።

default

ችሎቱ ትናንት በተከሰሱበት የወንጀል ድርጊት እንዲከላከሉ ትዕዛዝ ያስተላለፈባቸው ሁለት ስዊድናውያን ጋዜጠኞችም የመከላከያ ማስረጃዎችን በችሎት በኩል እንዲያስገቡ ትዕዛዝ አስተላልፏል ።

ታደሰ እንግዳው

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic