በፀረ ሽብር ህግ የተከሰሱት 21 ሰዎች የዕለቱ ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 19.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በፀረ ሽብር ህግ የተከሰሱት 21 ሰዎች የዕለቱ ችሎት

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ አቃቢ ህግ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ በፀረ ሽብር ህግ የከሰሳቸውን 21 ተጠርጣሪዎች ክስ በማድመጥ ዛሬ ትዕዛዝ ሰጠ።

በዛሬው ችሎት ከ21ዱ ተጠርጣሪዎች 7ቱ በአካል የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በሌሉበት ክሳቸው በመታየት ላይ ይገኛል። በፍርድ ቤት በመገኘት የዛሬውን ችሎት የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታትሏል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic