በጠ/ሚ መለስ ሞትና የብራስልስ አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጠ/ሚ መለስ ሞትና የብራስልስ አስተያየት

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብራስልስ ቤልጂግ በሚገኝ ሆስፒታል ዉስጥ ሲታከሙ መቆየታቸዉ ሲነገር ነዉ የሰነበተዉ። ሆኖም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሆስፒታሉ የኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም የቤልጅግ መንግስት ይህን በትክክል አልገለፁም።

ተጠይቀዉም አላመኑምም ነበር። ዛሬ ግን ብራስልስ ዉስጥ ሲታከሙ እንደቆዩ የሚገልፁ ዘገባዎች ወጥተዋል። የአዉሮጳዉ ኅብረትም በጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ሞት የተሰማዉን ሀዘን ገልጿል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሤ ከኅብረቱና ጠ/ሚኒስትሩ ሲታከሙበት ነበር ከተባለዉ ሀኪም ቤት እንዲሁም ከሌሎች ወገኖች ያሰባሰበዉን አስተያየት ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic