በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ የአንድ አመት ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሔደ | ኢትዮጵያ | DW | 30.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ የአንድ አመት ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሔደ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ዓመት ውስጥ በተከናወኑ አወንታዊ ተግባራት እና ተግዳሮቶች ላይ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:01

ህዝባዊ ውይይት በ ECA

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ዓመት ውስጥ በተከናወኑ አወንታዊ ተግባራት እና ተግዳሮቶች ላይ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ። ዛሬ አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት የስብሰባ አዳራሽ ECA በተካሄደ ውይይት የተለያዩ ምሁራን ጥናታዊ ፁሁፍ ያቀረቡ ሲሆን ከ 700 በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተካፍለውበታል። ይህ ውይይት ካለፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት የቀጠለ ነው። ዘጋቢያችን ዩሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ተከታትሎታል።

ዩሀንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic