በጠቅላይ ሚንስትሩ መግለጫ ላይ ትችት | ኢትዮጵያ | DW | 08.05.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በጠቅላይ ሚንስትሩ መግለጫ ላይ ትችት

በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር የማነህ ዘርዓይ እንዳሉት መንግስት በሀገሪቱ ለተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ውይይትን ማስቀደም ነበረበት።«በሀገር ላይ የተጋረጠ የውጭ ስጋት ካለም በተጨባጭ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ መረጃ ሊያቀርቡ ይገባ ነበር» ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15

«የጠቅላይ ሚንስትሩ መግለጫ በማስፈራሪያ የተሞላ ነው»

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትናንት ሐሙስ የሰጡት መግለጫ በማስፈራሪያ የተሞላ ነው ሲሉ አንድ የፖለቲካ ምሁር ተችተዋል። በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር የማነህ ዘርዓይ እንዳሉት መንግስት በሀገሪቱ ለተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ ውይይትን ማስቀደም ነበረበት።በሀገር ላይ የተጋረጠ የውጭ ስጋት ካለም በተጨባጭ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ መረጃ ሊያቀርቡ ይገባ ነበር ብለዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ታምራት ዲንሳ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic