በግንቦት ሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ የተላለፈው ብይን | ኢትዮጵያ | DW | 06.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በግንቦት ሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ የተላለፈው ብይን

የግንቦት ሰባት ተጠርጣሪዎችን ክስ የተመለከተው ችሎት

default

የኢትዮጵያ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ዓቃቤ ህግ ክስ በመሰረተባቸው በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ባሉ የግንቦት ሰባት አባላት ተጠርጣሪዎች ላይ ዛሬ ብይን ሰጥቶዋል። ችሎቱን ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታትሎታል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic