በጌዲዮ ጉጂ ዞን ግጭት ተቀሰቀሰ መባሉ | ኢትዮጵያ | DW | 15.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በጌዲዮ ጉጂ ዞን ግጭት ተቀሰቀሰ መባሉ

በጌዲዮ ጉጂ ዞን ዳግም ግጭት መቀስቀሱ ተነገረ። በግጭቱ የተነሳ ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉት ነዋሪዎች በቀበሌ ገበሬ ማኅበራት፣ በትምህርት ቤት በአብያተ-ቤተክርስቲያን እና በግለሰቦች ትብብር በድንኳኖች ውስጥ እንደሚገኙ ተገልጧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:22

ዳግም ግጭት በጌዲዮ ጉጂ ዞን ተከሰተ መባሉ

በጌዲዮ ጉጂ ዞን ዳግም ግጭት መቀስቀሱ ተገለጠ። በግችቱ የተነሳ ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉት ነዋሪዎች በቀበሌ ገበሬ ማኅበራት፣ በትምህርት ቤት በአብያተ-ቤተክርስቲያን እና በግለሰቦች ትብብር በድንኳኖች ውስጥ እንደሚገኙ የፖለቲካ ተቃዋሚው ሠማያዊ ፓርቲ የዞኑ አስተባባሪ ተናግረዋል።  የአካባቢው የፖሊስ አዛዥ ግጭት መፈጠሩን በስልክ አረጋግጠዋል። እንዲሁም በማነጋገር የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሙሉ ዘገባው ከታች የድምፅ ማእቀፉ ውስጥ ይገኛል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች