1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጌዲዮ ዞን ጥር 16 አዲስ ዓመት ይከበራል

ረቡዕ፣ ጥር 6 2012

የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ የፊታችን ጥር 16 ቀን በባህላዊዉ መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ይከበራል ብለዋል። የጌዲዮ ዞን ሰላም በማግኘቱም ተፈናቃዮች ወደየመኖርያቸዉ እየተመለሱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/3WBrn
Gedio der Verteilung von Nahrungsmitteln für die Vertriebenen
ምስል DW/S. Muchie

የጌድዮ ባህላዊ አዲስ ዓመት ጥር 16 በድምቀት ይከበራል

ጌዲዮ ዞን ታህሳስ 16 አዲስ ዓመት ይከበራል

በጌድዮ ዞን ሰላም እየመጣ ተፈናቃዮችም እየተመለሱ መሆኑ ተነገረ። የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ የፊታችን ጥር 16 ቀን በባህላዊዉ መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ይከበራል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ወኪላችን ተከተዩን ዘገባ ልኮልናል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ