በጋዜጠኛ ዳዊት ይሳቅ ጉዳይ በስዊድን የቀረበ ጥሪ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

በጋዜጠኛ ዳዊት ይሳቅ ጉዳይ በስዊድን የቀረበ ጥሪ

ከጎርጎረሳዉያኑ 2001 ዓ,ም ጀምሮ በኤርትራ እስር ላይ የሚገኘዉ የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሀቅ ጉዳይ ምርመራ እንዲደረግበት የስዊድን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ማኅበር ለሀገሩ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:13

ስለጋዜጠኛ ዳዊት ይሳቅ የቀረበ ጥሪ

ስዊድን ትዉልደ ኤርትራዊ የሆነውን ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሀቅን ለማስፈታት በቂ ጥረት አላደረገም ሲል ድርጅቱ ትችት ሰንዝሮዋል። እስካሁን የተካሄዱትም ጉዳዮች በአዲስ በተቋቋመ ቡድን መታየት እንዳለባቸው አሳስቦዋል። በስቶኮልም የሚገኘዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።


ቴድሮስ ምህረቱ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic