በጅማ አካባቢ የተከሰተዉ ግጭትና የመፍትሄ ሂደት | ኢትዮጵያ | DW | 09.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በጅማ አካባቢ የተከሰተዉ ግጭትና የመፍትሄ ሂደት

በጅማ ዞን ፤ አሰንዳቦ አካባቢ የተቀሰቀሰ የሃይማኖት ግጭት መንስኤ አሁንም በሃይማኖት መሪዎችና በህግ እየተጣራ ይገኛል።

default

በኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት የፅህፈት ቤት ኃላፊ ሀጅ ጀማል መሀመድ ሳልህንና የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎች የጋራ መድረክ አስተባባሪ እንዲሁም የመካነ እየሱስ ቄስ የሆኑት ፤ ቄስ ኢተፋ ጎበና ስላለው ሂደት የሚከተለውን ብለዋል። ከዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ