በጂዳ የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ት/ቤትና ዉዝግቡ | ዓለም | DW | 18.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በጂዳ የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ት/ቤትና ዉዝግቡ

የትምሕር ቤቱ አስተዳደር ተማሪዎችን መቅጣቱ፥አንድ መምሕር በሥነ-ምግባር ብልሹነት በተቀጣ ማግሥት ቅጣቱ መሻሩ ብዙ እንዳነጋገረ ነዉ

default

በጅዳ-ሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያዉያን አለም አቀፍ ትምሕርት ቤት የወላጅ ኮሚቴ የአራት ወራት የሥራ ክንዉን ዘገባዉን ለወላጆች፥ ለመምሕራንና ጉዳዩ ለሚመለከታቸዉ ወገኖች አቅርቧል።የወላጅ ኮሚቴዉ ሥራ ለሁለት አመት ተስተጓጉሎ ነበር።ዉባለፈዉ አርብ ዘገባዉ የቀረበበት ሥብሰባም የዉዝግብ መድረክ ሆኖ ነበር።የወዝግቡ መነሻ የወላጅ-መምሕራን ሕብረት የተሰኘዉ አዲስ መርሕ ነዉ።የትምሕር ቤቱ አስተዳደር ተማሪዎችን መቅጣቱ፥አንድ መምሕር በሥነ-ምግባር ብልሹነት በተቀጣ ማግሥት ቅጣቱ መሻሩ ብዙ እንዳነጋገረ ነዉ።የጂዳዉ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ከስብሰባዉ ሒደት ተከታትሎት ነበር።

ነብዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic