በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ

እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ---

default

በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ

ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች ጋር መነጋገራቸዉን ትናንት ከቀትር በኋላ በጂዳ ከሚገኘዉ ዘጋቢያችን ነብዩ ሲራክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስረድተዋል።

ነብዩ ሲራክ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic