በጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን መልቀቅ ላይ የተሰማው አስተያየት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን መልቀቅ ላይ የተሰማው አስተያየት

“ የጀርመን ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር ስልጣናቸውን መልቀቃቸው አፍሪቃን አንድ ወዳጅ አሳጥቷታል።“

default

ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር

ምክንያታቸው ምንድን ነው? ህዝቡና ፖለቲከኞች ምን አሉ? ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን አነጋግሮአል።

ነጋሽ መሀመድ

ይልማ ኃይለሚካኤል

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic