በጀርመን ተዋህዶ መኖር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 02.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጀርመን ተዋህዶ መኖር

ጀርመን የዉጭ ዜጎች ከአገሪቱ ህዝብና ባህል ጋ ተዋህደዉ እንዲኖሩ መርሃ ግብር ዘርግታ እየሰራች ነዉ።

default

ተሸላሚዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉ

ከተለያዩ አገራት መጥተዉ ጀርመን ዉስጥ የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በዚህ ዘርፍ ላደረጉት ጥረት ትናንት ከመራሂተ መንግስቷ ጽህፈት ቤት የክብር ሜዳሊያ የተሸለሙ አሉ። ከተሸላሚዎቹ መካከል ደግሞ ትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ ዶክተር መኮንን ሽፈራዉ አንዱ ናቸዉ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ