በጀርመን ላይ የተሰነዘረው የአል ቓይዳ ዛቻ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 19.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጀርመን ላይ የተሰነዘረው የአል ቓይዳ ዛቻ

የአሸባሪዎቹ ድርጅት «አል ቓይዳ» ለመጀመሪያ ጊዜ ጀርመንን ለመምታት ዛቻ አሰማ።

የአል ቓይዳ ምክትል መሪ አይማን አል ሳህራዊ

የአል ቓይዳ ምክትል መሪ አይማን አል ሳህራዊ

ይህን የድርጅቱን ዛቻ በጀርመንኛ ቋንቋ ያሰማው የዚሁ ድርጅት አሸባሪ ጀርመን ሰራዊትዋን ወደ አፍጋኒስታን እንዳትልክ፡ በዚያ ያሉትንም ወታደሮችዋ እንድታስወጣ፡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አደጋ እንደሚጣልባት ባለፈው ቅዳሜ በጀርመን ቴሌሊዥን በተላለፈው የቪድዮ መልዕክት አረጋግጦዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል