በጀርመንኛ ቋንቋ ሥነ-ጽሑፍ ለኢትዮጵያዊዉ ሽልማት | የባህል መድረክ | DW | 22.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

በጀርመንኛ ቋንቋ ሥነ-ጽሑፍ ለኢትዮጵያዊዉ ሽልማት

በጀርመን የታወቁ ደራሲ እና የቱቢንገን ዩንቨርስቲ የክብር ሴናተር ዶ/ር ልዑል አስፋዉ ወሰን አስራተ በጀርመን ቋንቋ ከፍተኛዉን ከሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አገኙ። በፍራንክፈርት ጀርመን ነዋሪ ለሆኑት የኢትዮጵያ የቀድሞ ንጉሳዉያን ቤተሰብ አባል ለዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ የተሰጠዉን «ያኮብ ግሪም ፕራይስ »የጀርመን ቋንቋ ከፍተኛ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አሠጣጥ ሥነ-ስርዓትን እንቃኛለን።

Audios and videos on the topic