በጀርመኑ ፕሬዝዳንት ላይ የሚሰነዘረው ትችት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.12.2011
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በጀርመኑ ፕሬዝዳንት ላይ የሚሰነዘረው ትችት

የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍ የኒደርዛክሰን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት ከግለሰብ በተበደሩት ገንዘብ መንስኤ የሚሰነዘርባቸው ወቀሳ እንደቀጠለ ነው ።

German President Christian Wulff speaks during an inauguration and dismissal event for federal judges in Berlin, Germany, Monday, Dec. 19, 2011. Germany's governing parties rallied behind the country's president Sunday amid persistent criticism over a private loan he received before becoming head of state. Germany's opposition argues that President Christian Wulff needs to do more to explain a 500,000 euro (US $650,000) loan he received in 2008 from the wife of a wealthy businessman, apparently at below market rates, when he was governor of Lower Saxony state. (Foto:Michael Sohn/AP/dapd)

ፕሬዝዳንት ቩልፍ

አንዳንድ የምክር ቤት አባላትም ቩልፍ ከሥልጣናቸው እንዲወርዱ ጠይቀዋል ። በዚህ በሰሞኑ አብይ የመነጋገሪያ ርዕስና በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት የጥገኝነት አሰጣጥ ና የስደተኞች አያያዝ ላይ ያተኮሩ ቅንብሮችን ነው የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ያካተተው ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋኆ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 20.12.2011
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13WIp
 • ቀን 20.12.2011
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13WIp