በጀሃዳዊ ሃረካት ላይ የተቃዉሞ ፓርቲዎች | ኢትዮጵያ | DW | 18.02.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በጀሃዳዊ ሃረካት ላይ የተቃዉሞ ፓርቲዎች

የኢትዮጵያ ቴሌቪዢን «ጀሃዳዊ ሃረካት» በሚል ርዕስ ያስተላለፈዉ ዘጋቢ ፊልም የህዝብን የዘመናት አብሮነት ለመሸርሸርና የመብት ጥያቄን የሚያነሳን ከሽብርተኝነት ጋ በማያያዝ ለማሸማቀቅ ያለመነዉ ሲል የ33 ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለፀ።

ኮሚቴዉ በፅሁፍ ባወጣዉ መግለጫ እና የኮሚቴዉ አስተባባሪ ለዶቼ ቬለ በሰጡት ቃለምልልስ ድርጊቱ ህገወጥ ነዉ ብለዉታል። ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic